ሚስቱ ስራ ስቴድ ከሚስቱ ጓደኛ ጋር እሽኮለሌ የሚለው ማጋጭ ጉድ ይዞብን መጣ!! - ማጋጮቹ ክፍል 10
Thanks! Share it with your friends!
You disliked this video. Thanks for the feedback!
Sorry, only registred users can create playlists.
ሚስቱ ስራ ስቴድ ከሚስቱ ጓደኛ ጋር ቀበቶውን ሚፈታው ማጋጭ ጉድ ይዞብን መጣ!!
------------------------------------------
በዚህ ፕሮግራም ላይ ባለታሪኮቻችን ፍቅረኛቸውን አልያም የትዳር አጋራቸውን በሚጠራጠሯቸው ግዜ በኛ የስለላ ካሜራዎች ሁኔታውን ተከታትለን ለየት ያለ ነገር በሚኖርበት ግዜ ቀርፀን ለተመልካቾች እና ለባለታሪካችን ምናስተላልፍበት እውነተኛ ፕሮግራማችን ነው። ይህ ፕሮግራም ታማኝ ሆኖ ለቀረበው ባለታሪካችን እና በክህደት ላይ ላለው ሰው ሲሆን ከዚህ ተምሮ ራሱን እና ማንነቱን እንዲቀይር ማስተማርያ እና ማንቂያ ፕሮግራም ነው። ማጋጮቹ በአዲስ ጨዋታ ተዘጋጅቶ በየሳምንቱ የሚተላለፍ ፕሮግራም ነው።
---------------------------
Contact us: 0911835799 (Telegram)
-----------------------------
Addis Chewata | Magachochu | Hab Media | Adagnu
#AddisChewata #Magachochu #Ethiopian
Show more